Addis Ababa's premier destination for Brazilian Jiu-Jitsu and submission grappling. በአዲስ አበባ ቀዳሚው የብራዚሊያን ጂዩ-ጂትሱ (BJJ) ማሰልጠኛ ማዕከል።
Join the Matአሁን ይቀላቀሉAge 14 and aboveከ14 ዓመት በላይ
Age 6 up to 13ከ6 እስከ 13 ዓመት
Kids must sign up for the monthly membership. ልጆች በወርሃዊ ክፍያ ብቻ መመዝገብ አለባቸው።
Mon, Wed & Fri evenings: Muay Thai classes.
ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ማታ፡ ሙአይ ታይ (Muay Thai) ክላስ።
Tue, Thu & Sat evenings: Jiu-Jitsu classes.
ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ማታ፡ ጂዩ-ጂትሱ (Jiu-Jitsu) ክላስ።